Ethio 360 Media🟢🟡🔴 - @ethio360media (2024)

Ethio 360 Media🟢🟡🔴

05:25

Video unavailableShow in Telegram

ሀገራችን በእንደዚህ አይነት ወላዋይ እና የሚናገረው ንግግር እርስ በእርሱ የሚጣረስ ሰው ላይ መውደቋ ያሳዝናል።

Show all...

67👍 55💯 20🤣 12🔥 7😢 7🤬 1

9 57200

Ethio 360 Media🟢🟡🔴

Photo unavailableShow in Telegram

የፓርላማ አባል የነበሩት አቶ ክርስቲያን ታደለ እና የአማራ ክልል ም/ቤት አባሉ ዮሐንስ ቧያለዉን ጨምሮ 14 የሽብር ተከሳሾች ለሁለተኛ ጊዜ ፍርድ ቤት ቀረቡ‼️የኢትዮጵያ መንግስት በአሸባሪነት ጠርጥሮ ካሰራቸዉና ክስ ከመሰረተባቸው 52 ተጠርጣሪዎች መካከል፤ የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት አባል ክርስቲያን ታደለ እና የአማራ ክልል ምክር ቤት አባል ዮሐንስ ቧያለዉን ጨምሮ 14 ተከሳሾች ትላንት መጋቢት 27/ 2016 ለሁለተኛ ጊዜ ፍርድ ቤት ቀርበዋል።ተጠርጣሪዎቹ ፍርድ ቤት የቀረቡት የእምነት ክሕደት ቃላቸዉን ለመስጠት የነበረ ቢሆንም፤ በደል ደርሶብናል በማለታቸዉ ችሎቱ ተከሳሾች ያቀረቡትን አቤቱታ ሲያደምጥ መዋሉን ዶቸ ቬለ ዘግቧል።በዚህም መሰረት አቶ ክርስትያን ታደለም በቁጥጥር ስር በዋሉበት ወቅት፤ «ወርቅ የአንገት ሃብል፣ ሁለት የጣት ቀለበት እንደተወሰደባቸው» ትላንት በዋለው ችሎት ላይ ለፍርድ ቤቱ ገልጸዋል ሲሉ አቶ ጠበቃ አቶ ሰለሞን ገዛኸኝን አስረድተዋል።በተጨማሪም የሞባይላቸውን ቁልፍ እንዲከፍቱ« በሽጉጥ እንዳስፈሯሯቸው እና ጣታቸውን እንደተመቱ» አክለው አስረድተዋል ተብሏል። የአማራ ክልል ምክር ቤት አባል የነበሩት አቶ ዮሀንስ ቧያሌው በበኩላቸው " አስኬረን መሃል አስቀምጠውኛል" ብዙ ስቃይ ደርሶብናል ሲሉ ተደምጠዋል።

Show all...

👍 375 52🔥 25🤔 17😱 11😢 10🙏 9🕊 6👏 3

25 98800

Ethio 360 Media🟢🟡🔴

Photo unavailableShow in Telegram

የአሜሪካ ኢምባሲ በኢትዮጵያ በአማራ ክልል ሰሜን ጎጃም መራዊ ከተማ የተፈፀመው ጥቃት በእጅጉ እንዳሳሰበው እና በገለልተኛ አካል እንዲጣራ ጠየቀ‼️የአሜሪካ ኤምባሲ በኢትዮጵያ ያለው ግጭት በአስቸኳይ እንዲቆምም ጠይቋል።በአማራ እና በኦሮሚያ ክልሎች ያሉት ግጭቶች፣ ከፍተኛ ሰብአዊ ሥቃይ እያስከተሉ መሆኑ በእጅጉ እንዳሳሰበው የገለጸው በኢትዮጵያ የአሜሪካ ኤምባሲ፣ በአስቸኳይ እንዲቆሙ ጠይቋል፡፡በኢትዮጵያ የአሜሪካ አምባሳደር ኤርቪን ጆሴ ማሲንጋ ሁለቱ ሀገራት የዲፕሎማሲ ግንኙነት የጀመሩበትን 120ኛ ዓመት አስመልክቶ ለኢትዮጵያ ሕዝብ ደብዳቤ የጻፉት፣ አገራቸው በኢትዮጵያ ሰላም እና ልማት እንዲረጋገጥ ድጋፍ እያደረገች እንደሆነ ተናግረዋል፡፡ በአምባሳደሩ ስለተጻፈው ደብዳቤ ለአሜሪካ ድምፅ ማብራሪያ የሰጡት፣ በኤምባሲው የፐብሊክ ዲፕሎማሲ ኃላፊ ናዮሚ ፌሎውስ፣ በኢትዮጵያ ያሉት ግጭቶች በሰላም እንዲፈቱ አገራቸው ጥረት እንደምታደርግ ተናግረዋል።

Show all...

👍 386 67🙏 23🎉 20😢 14🤔 12😱 6🤬 6🔥 5👏 3🕊 2

28 95200

Ethio 360 Media🟢🟡🔴

Photo unavailableShow in Telegram

ሰበር መረጃ‼️ብፁዕ አቡነ ጴጥሮስ የቅዱስ ሲኖዶስ ዋና ጸሐፊ እና የኒውዮርክና አካባቢው ሀገረ ስብከት ሊቀ ጳጳስ በአሜሪካ የነበራቸውን ሐዋርያዊ አገልግሎት ጨርሰው ቦሌ ዓለም አቀፍ አየር ማረፊያ ሲደርሱ እንዳይገቡ መከልከላቸው ተሰምቷል። ብፁዕነታቸው ከሳምንታት በፊት በቋሚ ሲኖዶስ እውቅና ወደ ሀገረ ስብከታቸው በመሄድ የአጋእዝተ ዓለም ሥላሴ ዓመታዊ በዓል፣ የከተራና የጥምቀት በዓላትን ከመንፈስ ልጆቻቸው ጋር ያከበሩ ሲሆን ለአዳጊ ሕጻናትም ማዕረገ ዲቁና መስጠታቸው ይታወቃል። ብፁዕነታቸው በአሁኑ ሰዓት ዓለም አቀፍ አየር ማረፊያው ይገኛሉ ሲሉ መረጃ ሰጭዎቻችን አድርሰውናል።©ማኅበረ ቅዱሳን ብሮድካስት አገልግሎት

Show all...

👍 186😢 61 13🤬 13🙏 11👏 7😱 6🎉 6🔥 4🤔 3

30 59400

Ethio 360 Media🟢🟡🔴

የ ዌልካም ኮርፕስ መረጃ ለ ኢትዮጵያን እና ኤርትራዉያን አዳዲስ መረጃ ያላችሁ ከታች ያለውን ሊንክ በመጫን ግሩፑን ጆይን በማድረግ እንዲሁም ለሌሎች ሼር በማድረግ መረጃ ተለዋወጡ።ሪፊውጂ ከ ሴፕተምበር 30 በፊት የተመዘገባችሁ ሆኖ ስፖንሰር ያጣችሁ እንዲሁም አሜሪካ ነዋሪ ሆናችሁ ስፖንሰር ማድረግ የምትፈልጉ በጎ ፍቃደኞች ወገኖቻችን ጠቃሚ መረጃ ተለዋወጡበት።https://t.me/Welcomecorpsforethiopian

Show all...

👍 54 32🙏 13🤔 2😱 2

28 27200

Ethio 360 Media🟢🟡🔴

የ ዌልካም ኮርፕስ መረጃ ለ ኢትዮጵያን እና ኤርትራዉያን አዳዲስ መረጃ ያላችሁ ከታች ያለውን ሊንክ በመጫን ግሩፑን ጆይን በማድረግ እንዲሁም ለሌሎች ሼር በማድረግ መረጃ ተለዋወጡ።ሪፊውጂ ከ ሴፕተምበር 30 በፊት የተመዘገባችሁ ሆኖ ስፖንሰር ያጣችሁ እንዲሁም አሜሪካ ነዋሪ ሆናችሁ ስፖንሰር ማድረግ የምትፈልጉ በጎ ፍቃደኞች ወገኖቻችን ጠቃሚ መረጃ ተለዋወጡበት።https://t.me/+uiGiyGWdGMgwY2Nk

Show all...

Welcome corps Info for Ethiopian & Eritrean

Eph@ invites you to join this group on Telegram.

100

Ethio 360 Media🟢🟡🔴

የ ዌልካም ኮርፕስ መረጃ ለ ኢትዮጵያን እና ኤርትራዉያን አዳዲስ መረጃ ያላችሁ ከታች ያለውን ሊንክ በመጫን ግሩፑን ጆይን በማድረግ እንዲሁም ለሌሎች ሼር በማድረግ መረጃ ተለዋወጡ።ሪፊውጂ ከ ሴፕተምበር 30 በፊት የተመዘገባችሁ ሆኖ ስፖንሰር ያጣችሁ እንዲሁም አሜሪካ ነዋሪ ሆናችሁ ስፖንሰር ማድረግ የምትፈልጉ በጎ ፍቃደኞች ወገኖቻችን ጠቃሚ መረጃ ተለዋወጡበት።https://t.me/+uiGiyGWdGMgwY2Nk

Show all...

Welcome corps Info for Ethiopian & Eritrean

Eph@ invites you to join this group on Telegram.

👍 33

4 04600

Ethio 360 Media🟢🟡🔴

የ ዌልካም ኮርፕስ መረጃ ለ ኢትዮጵያን እና ኤርትራዉያን አዳዲስ መረጃ ያላችሁ ከታች ያለውን ሊንክ በመጫን ግሩፑን ጆይን በማድረግ መረጃ ተለዋወጡ።https://t.me/+uiGiyGWdGMgwY2Nk

Show all...

Welcome corps Info for Ethiopian & Eritrean

Ephrem@ invites you to join this group on Telegram.

👍 36🙏 4 3👏 3

6 46000

Ethio 360 Media🟢🟡🔴

Photo unavailableShow in Telegram

ሙሉ በሙሉ? 🤔 የአዘጋገብ ስህተት፣ ሆን ተብሎ የተሰራጨ ነጭ ውሸት ወይስ የተለመደ ማደንዘዣ? የማዝነው በማያገባው እሳት እየተለበለበ ያለው የክልሉ ንፁሀን ህዝብ ነው። @EliasMeseret

Show all...

👍 169🤔 109🤣 65 25😱 10🫡 5👏 3🙏 2

28 00700

Ethio 360 Media🟢🟡🔴

Photo unavailableShow in Telegram

ብልፅግና በመፍረስ ላይ ነው። ስርዓቱ መበስበሱን ማሣያ ነው።የሠላም ሚኒስቴር ሚኒስትር ዲኤታ ዶክተር ስዩም መስፍን ስልጣናቸው ትተው ከሀገር መሰደዳቸው ተሰማ‼️ዶ/ር ስዩም መስፍን ለስራ ወደ ቡርንድ በሄዱበት ነው የጠፉት።ወደ ሀገር ተመልሰው ሪፖርት ማድረጊያ ጊዜው እንዳለፈም ከተቋማቸው የተገኘ መረጃ ይጠቁማል።ትናንት ታሕሳስ 13/2016 በወጣ መረጃ ዶ/ር ስዩም አሜሪካ መግባታቸው ተሰምቷል።ሌላኛው የሰላም ሚንስቴር ዲኤታ አቶ ታዬ ደንደአ መታሰራቸው አይዘነጋም።======================

Show all...

👍 416 47👏 28🤔 21😘 12😱 8🕊 7👀 7🔥 6🙏 6😢 4

40 87800

Ethio 360 Media🟢🟡🔴 - @ethio360media (2024)
Top Articles
Latest Posts
Article information

Author: Velia Krajcik

Last Updated:

Views: 6578

Rating: 4.3 / 5 (74 voted)

Reviews: 89% of readers found this page helpful

Author information

Name: Velia Krajcik

Birthday: 1996-07-27

Address: 520 Balistreri Mount, South Armand, OR 60528

Phone: +466880739437

Job: Future Retail Associate

Hobby: Polo, Scouting, Worldbuilding, Cosplaying, Photography, Rowing, Nordic skating

Introduction: My name is Velia Krajcik, I am a handsome, clean, lucky, gleaming, magnificent, proud, glorious person who loves writing and wants to share my knowledge and understanding with you.